የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ የሰላም አማራጭን መከተል እንደሚገባ የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

እንጅባራ: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር “ሠላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሠላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎችም በክልሉ የተፈጠረው ግጭት የዜጎችን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ከመገደብ ጀምሮ በርካታ ማኀበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን መፍጠሩን ተናግረዋል። የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የጋራ ጥያቄዎቻችን ናቸው ያሉት ነዋሪዎቹ ጥያቄዎቹ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ የሰላም አማራጭን መከተል እንደሚገባም አንስተዋል። በክልሉ የቀጠለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply