ወልድያ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ ጋሻው አስማሜ የማንናትና ወሰን፣ የሕገ መንግሥት መሻሻል፣ በክልሉ ውጭ የሚኖሩ አማራዎች የውክልና ጥያቄ ፣ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ጥያቄዎችና ሌሎች መሰረታዊ የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች እንዲመለሱ በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር መታገል ያስፈልጋል ብለዋል። ለዚህም መላ አመራሩ የጋራ አስተሳሰብ እና ግንዛቤ ሊኖረው እንደሚገባ ነው አቶ ጋሻው በውይይቱ ያሳሰቡት ፡፡ በወይይቱ የተገኙት […]
Source: Link to the Post