“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚፈቱት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር በመኾኑ ወጥ አቋም ይዞ መታገል ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ እና መካከለኛ አመራር ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ ለተከታታይ አምስት ቀናት ይዘልቃል የተባለው የፓርቲው ከፍተኛ መሪዎች ኮንፈረንስ “ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ ተጀምሯል፡፡ ለዓመታት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በሠላም ሥምምነት ከተቋጨ ገና አንድ ዓመት እንኳን አልተቆጠረም ያሉት ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply