“የአማራ መነሻ የኾነችውን ምድር ለማልማት ክልሉ በትኩረት ሊሠራ ይገባል” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

ሑመራ፡ ጥቅምት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ከዞኖች ፣ ከከተማ አስተዳደሮች፣ ከአጋር አካላትና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ተግባራት የግምገማ መድረክ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በሑመራ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመርኃግብሩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪና የሰላምና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply