የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ጎንደር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምስት ወረዳዎችና ከአይከል ከተማ አስተዳደር የተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በጭልጋ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይትና የምሥጋና መርሐ ግብር አካሂደዋል። አሁን ለመጣው ሰላም ከፊት ኾነው ላገለገሉት የአማራ ልዩ ኃይል ፣ ለአካባቢው የፀጥታ ኀይሎች ፣ለሀገር ሽማግሌዎችና ለሃይማኖት አባቶች ማኅበረሰቡ ምስጋና አቅርቧል። ወረዳው ሰላሙ እየተረጋገጠ መኾኑን የጠቀሱት ነዋሪዎቹ ወደ ልማት መግባታቸውንም ጠቅሰዋል። የጭልጋ ወረዳ አሥተዳዳሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply