የአማራ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የሕጻናት ማቆያ ሠርቶ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕጻናት ማቆያ መሠራቱ ሕጻናት ያሏቸው ሠራተኞች ቀልባቸውን ሰብስበው ሥራቸው ላይ እንዲያተኩሩ እንደሚያደርግ የአማራ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የትምህርት እና ሥልጠና ምክትል ፕሬዚዳንት ሰብስበው አጥቃው (ዶ.ር) ተናግረዋል። ከዚህ ባሻገርም ሠራተኞች ልጆቻቸውን በቅርብ ኾነው መንከባከብ ሥለሚያስችላቸው ድርብ ፋይዳ አለው ነው ያሉት። የሕጻናት ማቆያው በሌላ በኩል ምቹ የሥራ አካባቢን ስለሚፈጥር ሠራተኛውን የማነሳሳት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply