You are currently viewing የአማራ ሲቪክ ማህበራት ህብረት ማብራሪያ ጠየቀ! የአማራ ሲቪክ ማህበራት ህብረት በህግ ማስከበር ሰበብና ሽፋን እየተፈጸመ በአለው አፈና፤እስራት፤ግድያና ትጥቅ ማስፈታት እንዲሁም ሰብዓዊ መብት…

የአማራ ሲቪክ ማህበራት ህብረት ማብራሪያ ጠየቀ! የአማራ ሲቪክ ማህበራት ህብረት በህግ ማስከበር ሰበብና ሽፋን እየተፈጸመ በአለው አፈና፤እስራት፤ግድያና ትጥቅ ማስፈታት እንዲሁም ሰብዓዊ መብት…

የአማራ ሲቪክ ማህበራት ህብረት ማብራሪያ ጠየቀ! የአማራ ሲቪክ ማህበራት ህብረት በህግ ማስከበር ሰበብና ሽፋን እየተፈጸመ በአለው አፈና፤እስራት፤ግድያና ትጥቅ ማስፈታት እንዲሁም ሰብዓዊ መብት ዙሪያ በቁጥር አ/ሲ/ማ/ህ/07/2014 በቀን 12/9/2014 ዓ.ም በጻፋ ደብዳቤ በኅግ ማስከበር ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጠው የሚመለከቱትን አካላት ጠየቀ፡፡ ለአብክመ ርዕሰ መስተዳድር ለተከበሩ ይልቃል ከፍአለ /ዶ/ር/ ለአብክመ አፈ ጉባኤ ለተከበሩ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ ለአብክመ ምክር ቤት ለህግና ፍትህ ቋሚ ኮሚቴ ለአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ለተከበሩ አቶ ግርማ የሽጥላ ለአብክመ ሠላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ለተከበሩ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለአብክመ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ለተከበሩ አቶ ገረመው ገብረ ፃድቅ ለአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ለተከበሩ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ ለባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲቫ ለተከበሩ ድረስ ሳህሉ /ዶ/ር / ባህርዳር ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ/ኢሰመጎ/ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አዲስ አበባ

Source: Link to the Post

Leave a Reply