የአማራ ባንክ መርሀባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን መጋቢት 9 በይፋ የሚመረቅ መኾኑን ገለጸ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ባንክ መርሀባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን መጋቢት 9 በይፋ የሚመረቅ መኾኑን ገልጿል። ባንኩ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት በተለያዩ የአገልግሎት አማራጮች ለደንበኞቹ ቅርብ በመኾን ላይ መኾኑን ተገልጿል ። በአፍሪካ መሪ እና ጨዋታ ቀያሪ እንዲሁም ተወዳዳሪ የመኾን አላማን አንግቦ መነሳቱን ባንኩ ገልጿል። እስካሁን በተጓዘባቸው መንገዶች ከፍተኛ የካፒታል አቅምን በማጎልበት ተወዳዳሪ ለመኾን የሚያስችል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply