የአማራ ባንክ ምስረታ የመጨረሻው ምዕራፍ!

የአማራ ባንክን ሥራ ለማስጀመር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሱን አቶ መላኩ ፋንታ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ መላኩ ፋንታ በተለይ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ በምስረታ ላይ ያለውን አማራ ባንክ ሥራ ለማስጀመር እየተሠራ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ እንደ አቶ መላኩ ማብራሪያ ባንኩን ፈቃድ የማሰጠትና ሥራ የማስጀመር ሂደት ሦስት ምዕራፎች አሉት፡፡ የመጀመሪያው የቅድመ-ምስረታ ምዕራፍ ሲኾን የንግድ ስያሜ ማውጣት፣ ከብሔራዊ ባንክ አክሲዮን የመሸጥ ፈቃድ የማግኘትና አካውንት የማስከፈት ተግባራት ይከናወኑበታል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ጠቅላላ ጉባዔ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply