የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር !

• “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ ከአማራ ክልል የመጡ የመሆኑ ሲታይ ባንኩ የመላው ኢትዮጵያውያን የፋይናንስ ተቋም መሆኑን ያመለክታል። • “የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር የሀገራችን ግዙፍ ተቋም ነው፣ ዛሬ አክስዮን ማኅበሩ የተመሠረተበት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply