የአማራ ባንክ እንዳይመሰረት ተከለከለ።

ለአማራ ባንክ አክስዮን የተሰበሰበው ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ገንዘቡ ለሌላ አላማ እንደዋለ በህብር እረዲዮ ሰማሁ :: ያሳዝናል::የአማራ ባንክ መስራቾች እውነታውን አውጡ ከዛ ወዲህ ብዙ ባንኮች ተመስርተዋል ለምን የአማራ ባንክ ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ወጥቶ ለሌላ አላማ እንዲውል ተደረገ? እኛ ባንኩ እንዲመሰረት እንፈልጋለን ግን ምን እንደሆነ ለህዝብ አሳውቁ እውነት ገንዘቡ ከተወሰደ ባስቸኳይ ብራችንን አብይ አህመድ እንዲመልስ እና ባንኩ እንዲመሰረት እንጠይቃለን ህዝባችንን የሚያስገድሉት አንሶ እንደገና በኢኮኖሚም እንዳያድግ ይሄ አግባብ አይደለም አክስዮኑን የገዙ ሰወች የመጠየቅ መብት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply