የአማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋእለ ነዋይ ገበያ የ90 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን ግዥ ፈጸመ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ ሀገሪቱ ያላትን ሃብት ተጠቅማ መልማት በሚያስችላት በዚህ ዘርፍ በመሳተፉ በካፒታል ገበያ የራሱን ድርሻ እንዲወጣ ያደርገዋል ተብሏል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጫንያለዉ ደምሴ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር ብሎ ሲነሳ ባንኩ በልዩ ልዩ ዘርፎች ተሳትፎ እንደሚያደርግ ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ ስምምነትም ለዚህ ማሳያ ነዉ ብለዋል። ባንኩ ይህንን አክሲዮን በመግዛቱ ላቅ ያለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply