የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ ማብራሪያ !

1. ማን ነው የሚወከል ? ከኮቪድ አንፃር እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከ150,000 በላይ በመሆናቸው በባለ አክሲዮኖች እንዲወከሉ የሚፈለገው የባንኩ አደራጆች ናቸው ። ነገር ግን ተመራጭ አማራጭ ባይሆኑም ባለአክሲዮኖች የሚከተሉት ሁለት መብቶች አሏቸው ። አንደኛ ከአደራጆች ውጭ ያለ ሌላ ማንኛውም ሰው የመወከል መብት አላቸው ። ሁለተኛ ማንንም ሰው አልወክልም እኔ በቀጥታ ነው ስብሰባ የምሳተፈው ካሉም መብታቸው ነው ። ነገር ግን እነዚህን ሁለት አማራጮች በስፋት ጥቅም ላይ ከዋሉ በስብሰባው የሚገኘውን ሰው ቁጥር ያበዛብናል ። ይህ ሲሆን ደግሞ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply