የአማራ ብሔራዊንቅናቄ (አብን) የቀወት እና ሽዋሮቢት ከተማ ጽ/ቤት ፊታችን የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወረዳው ስር ባሉ ቀበሌዎች ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ እንደሚያደርግ አስታወቀ።…

የአማራ ብሔራዊንቅናቄ (አብን) የቀወት እና ሽዋሮቢት ከተማ ጽ/ቤት ፊታችን የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወረዳው ስር ባሉ ቀበሌዎች ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ እንደሚያደርግ አስታወቀ።…

የአማራ ብሔራዊንቅናቄ (አብን) የቀወት እና ሽዋሮቢት ከተማ ጽ/ቤት ፊታችን የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወረዳው ስር ባሉ ቀበሌዎች ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ እንደሚያደርግ አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ብሔራዊንቅናቄ (አብን) የቀወት እና ሽዋሮቢት ከተማ ጽ/ቤት የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት የምናካሂድ መሆኑን ስለማሳወቅ በሚል ለሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና ለቀወት ወረዳ አስ/ጽ/ቤት ደብዳቤ ጽፏል። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የቀወት ወረዳ እና ሽዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት መነሻውን ኬላ ያደረገ መድረሻውን ባጃጅ ተራ አብን ጽ/ቤት ያደረገ እና በቀወት ወረዳ ስር ባሉ ቀበሌዎች ከየካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ ስኑ ስርዓትና የምረጡኝ ቅስቀሳ ስለማካሂድ የተለመደ ትብብራችሁ እንዳይለየኝ ብሏል። በየደረጃው ላሉ የመስተዳድር አካላት እንድታሳውቁልንና የተለመደ ትብብራቸሁን ታደርጉልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ብሏል የአማራ ብሔራዊንቅናቄ (አብን) የቀወት እና ሽዋሮቢት ከተማ ጽ/ቤት።

Source: Link to the Post

Leave a Reply