የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)የማዕከላዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እንደገና አደራጅቷል።

#ሰበር_ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)የማዕከላዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴውን በሚከተለው መልኩ እንደገና አደራጅቷል። አዲሱ ሥራ አስፈፃሚም፦ 👉 1) ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም – ሊቀመንበር 👉 2) አቶ ክርስቲያን ታደለ – ም/ሊቀመንበር እና የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ 👉 3) አቶ ደመወዝ ካሴ – የውጭ ጉዳዮችና ዓለማቀፍ ግንኙነት ኃላፊ 👉 4) አቶ ዘሪሁን ገሰሰ – የማዕከላዊ ጽ/ቤት ኃላፊ 👉 5) አቶ ዩሱፍ ኢብራሂም – የህግና ስነ–ምግባር ጉዳዮች ኃላፊ 👉 6) ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ – የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ 👉 7) አቶ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply