የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – የውይይትና ድርድር አቋርጦ ወጣ!

ሠበር ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ የውይይትና የድርድር መድረክ ላይ አቋርጦ ወጣ! << ቀይ መስመራችን ታልፏል! ህዝብን ለመከፋፈል እየተሰራና በመዋቅር የተደገፈ ህዝባዊ ጥቃት እየተፈፀመ ባለበት ለጉባኤ አብረን መቀመጥ አንችልም! >> // አብን // የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ ውይይትና ድርድር ላይ አቋርጦ መውጣቱ ተገለፀ፡፡ የዛሬ አመት ገደማ ተጀምሮ የነበረውና ገዢው ፓርቲን ጨምሮ የኦሮሞና የአማራ ፓርቲዎች የተሳተፉበት ፦ ሐገራዊ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply