የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ ጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡
በዚህ መሰረትም ፡-
- ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ – የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
- ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ ገ/መስቀል- የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
- ኮሚሽነር ሀብታሙ ሲሳይ ገዳሙ- የአብክመ ማረሚያ ቤቶች አገ/ኮሚሽን ኮሚሽነር
- እሸቱ የሱፍ አየለ (ዶ/ር) – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
- ደጀኔ ልመንህ በዛብህ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
- በሪሁን መንግሥቱ ከበደ – የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
- ዳኛው በለጠ ጎኔ – የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ
- ገደቤ ኃይሉ በላይ – የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ
- ኮሚሽነር ውበቱ አለነ – የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ
- ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ – የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሰው ኃይል አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ
- ም/ኮሚሽነር ሰይድ አህመድ – የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሎጀስቲክስ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም
Source: Link to the Post