
#የአማራ ተማሪወች አፈና በአ.አ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ተማሪዎች በብሔራቸው ተመርጠው እየታፈኑ ነው ተባለ። ተማሪ እዘዝ ሞላ ተሻለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ አመት የህዝብ አስተዳደሪ ልማት ተማሪ ሲሆን ምንም ባላወቅነው ነገር ከቤተክርስቲያን ሲመለስ ማንነታቸው ባልታወቁ ሲቪል ለባሾች ዛሬ ማለትም ከምሽቱ 12:15 ሰዓት ተወስዷል ሲሉ ጓደኞቹ ለአሻራ ተናግረዋል።… እኛ በ.አ ዩኒቨርስቲ የምንማር የአማራ ተማሪወች ለመማር ተቸግረናል ብለዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post