የአማራ ተማሪዎች ማህበር(አ.ተ.ማ) ለ1,974 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ    ህዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም         አዲስ አበ…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር(አ.ተ.ማ) ለ1,974 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበ…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር(አ.ተ.ማ) ለ1,974 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በዘመቻ ሚኒሊክ ያሰባሰባቸዉን ደብተር፣እስክርቢቶና መፅሀፍት የመጀመሪያዉ ዙር የደብተርና እስክርቢቶ በአንበጣና ጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ በአቀደዉ መሠረት በአንበጣ ለተጎዱት በሸዋና ወሎ ለሚገኙ አራት ዞኖች (ሰ/ሸዋ ዞን፤ “ኦሮሚያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን”፤ደ/ወሎ ዞንና ሰ/ወሎ ዞን) ለሚገኙ በጥናት ላረጋገጣቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከ690 ደርዘን በላይ ደብተርና ከ72 ፓኮ በላይ እስክርቢቶዎችን ለ1,974 ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። በጎርፍ ለተጎዱ የጎንደር እና ባህርዳር አካባቢዎችም በተመሣሳይ መልኩ ድጋፍ ተደርጓል ብሏል ማህበሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply