You are currently viewing የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) አባላት እና ስራ አስፈፃሚዎች በባህር ዳር ሰባታሚት ማ/ቤት በመገኘት አርበኛ ዘመነ ካሴን መጠየቃቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ    መጋቢት 4 ቀ…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) አባላት እና ስራ አስፈፃሚዎች በባህር ዳር ሰባታሚት ማ/ቤት በመገኘት አርበኛ ዘመነ ካሴን መጠየቃቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 4 ቀ…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) አባላት እና ስራ አስፈፃሚዎች በባህር ዳር ሰባታሚት ማ/ቤት በመገኘት አርበኛ ዘመነ ካሴን መጠየቃቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) አባላት እና ስራ አስፈፃሚዎች 04/07/2015 ዓ.ም ሰባታሚት ማረሚያ ቤት በመሄድ አርበኛ ዘመነ ካሴን ጠይቀውታል። “ትግል ዘመን በፈጠረልን የማህበራዊ ትስስር ገፅ ከምንወጣው ንዴት ይልቅ የታመቀ ቁጭት ሊኖረው ይገባል። እንደ ኒውዩክሌር መብላላትም አለበት፣ ከዛ ነው ጥሩ የሚተኮስ ነገር የሚወጣው” አርበኛ ዘመነ ካሴ ለአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) አባላት እና ስራ አስፈፃሚዎች ከመከራቸው ምክር መካከል ተጠቅሷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply