You are currently viewing የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ)  አዲስ አበባ-ሸዋ-ኢትዮጵያ Amhara Students Association Addis Abeba shewa-Ethiopia ቁጥር /አተማ /96/15  ቀን :-29/…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) አዲስ አበባ-ሸዋ-ኢትዮጵያ Amhara Students Association Addis Abeba shewa-Ethiopia ቁጥር /አተማ /96/15 ቀን :-29/…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) አዲስ አበባ-ሸዋ-ኢትዮጵያ Amhara Students Association Addis Abeba shewa-Ethiopia ቁጥር /አተማ /96/15 ቀን :-29/10/2015 ዓ.ም ለአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ጉዳዩ :-የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ስለ አደረጋችሁ እናመሰግናችኋለን። ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ማህበራችን የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) ከምስረታው ጀምሮ በስርዓቱ በርካታ ችግሮችን እያለፈ የመጣ ወደፊትም ተቋማዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ለሕዝብ ውግንነቱን የሚያሳይ ማህበር መሆኑን እየገለጽኩ ሰኔ 21/2015 ዓ.ም በማህበራችን ጽ/ቤት ኃላፊ ዮናስ ገብሬ በአፋኙ ቡድን መታፈኑን አስመልክቶ ለሰጣችሁን የሚድያ ሽፋን በአማራ ተማሪዎች ስም ከልብ እያመሰገንኩ ትብብራችሁ እና ድጋፋችሁ አይለየን ስል በታላቅ ትህትና እና አክብሮት ነው። ከሰላምታ ጋር ኤርሚያስ ጥጋቤ የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) ሊቀመንበር ግልባጭ ለአማራ ተማሪዎች ማህበር ጽ/ቤት አተማ፡ የአማራ ትውልድ ተቋም!! Mob: +251905822275 Po. Box: 432 (ባ/ዳር)

Source: Link to the Post

Leave a Reply