You are currently viewing የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) “የአማራ ሕዝብ ከገባበት የኅልውና ፈተና ይወጣ ዘንድ የተማሪዎች ሚና” በሚል ርዕስ ሊያደርገው የነበረውን የውይይት መርሃ ግብር ማራዘሙን አስታወቀ። አማራ…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) “የአማራ ሕዝብ ከገባበት የኅልውና ፈተና ይወጣ ዘንድ የተማሪዎች ሚና” በሚል ርዕስ ሊያደርገው የነበረውን የውይይት መርሃ ግብር ማራዘሙን አስታወቀ። አማራ…

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) “የአማራ ሕዝብ ከገባበት የኅልውና ፈተና ይወጣ ዘንድ የተማሪዎች ሚና” በሚል ርዕስ ሊያደርገው የነበረውን የውይይት መርሃ ግብር ማራዘሙን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … መጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) “የአማራ ሕዝብ ከገባበት የኅልውና ፈተና ይወጣ ዘንድ የተማሪዎች ሚና” በሚል ርዕስ መጋቢት 15/2015 ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ ሊያደርገው የነበረውን ታላቅ የትዊተር ስፔስ ውይይት መርሃ ግብሩን ማራዘሙን አስታውቋል። ይሁን እንጂ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ውይይቱ የተራዘመ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ገልጧል። ውይይቱ የሚካሄድበትን ዕለት እና ሰዓት በቀጣይ የሚገልጽ ስለመሆኑ አሳውቋል። ውይይቱ ጋዜጠኛ እና መምህርት መስከረም አበራ በተገኘችበት የሚከናወን መሆኑን ቀደም ሲል ገልጾ እንደነበር ይታወሳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply