የአማራ ተወላጅ ንፁኃን ጭፍጨፋ ጃርዴጋ ጃርቴ ወለጋ‼️ ዛሬ ሃሙስ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ በንፁሃን ዜጎች ላይ ተኩስ መከፈቱን የስፍራው ነዋሪዎ…

የአማራ ተወላጅ ንፁኃን ጭፍጨፋ ጃርዴጋ ጃርቴ ወለጋ‼️ ዛሬ ሃሙስ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ በንፁሃን ዜጎች ላይ ተኩስ መከፈቱን የስፍራው ነዋሪዎች ገለፁ። በጥቃቱም እስካሁን በቁጥር ያልተለዩ በርካታ ንፁሃን ዜጎች መገደላቸውን ነዎሪዎቹ ገልፀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply