
#የአማራ ተወላጆች አፈና እና የኦሮሙማው የቅሌት ጉዞ! በተለያዩ ሀገራዊና ማህበራዊ ጉዳዮችና ኪነ ጥበባዊ የትወና ስራዎች ሁሌም ከፊት የምትገኘዋን #አርቲስት ቤዛዊት መስፍንን# አፍንዋታል! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ አርቲስት ቤዛዊት መስፍን እውነተኛ ፣የሁሉ አርዓያ የሆነች፣ ለህዝብ የምትሰራ ፣ለህዝብ የምትኖር ለኢትዮጵያ የምታገለግል ትክክለኛ መስፈርቱን ያሟላች ፅኑ አርቲስት ናት። አሸባሪው የህወኃት ቡድን በወረረ ጊዜ ጉንቱ ባለስልጣናት ቤተሰቦቻየውን ሲያሸሹ ወደ ትግል ሜዳ ወርዳ ለመስዋእትነት ራሷን ያዘጋጀች ፣ በሴነቷ ተፈትና ያለፈች እንቁ አማራ ናት። ለማንኛውም ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የለፋልሽ ቀር የበደለሽ በላ ነውና ተረቱ ቤዛ ባለሽበት ሰላም ሁኝ! ያለቀሽላት የረዳሻት ቀን ተሌት ያስታወሻት አገር በከሃዲዎች እጅ ብትወድቅም ነገ ሌላ ቀን ነው። እንደጨለመ አይቀርም፤ ይነጋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post