ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅታዊ የክልሉን ኹኔታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አብራርተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ የክልሉን የተሟላ ሰላም በአጭር ጊዜ ውስጥ እና በዘላቂነት በማረጋገጥ ወደ መደበኛ የልማት ሥራዎች በሙሉ ልብ መግባት ያስፈልጋል ብለዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአዳዲስ አመራሮች የተዋቀረው የክልሉ መንግሥት የመልካም አስተዳደር እና የልማት […]
Source: Link to the Post