“የአማራ ክልልን እውነታ ማስረዳት ከሀገራት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት የበለጠ ያሻሽላል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ወደ አማራ ክልል በተደጋጋሚ መጥተው ምክክር ማድረጋቸውን አስታውሰዋል። ከአሁን በፊት በጦርነቱ የተጎዳውን የደሴ ሆስፒታል ድጋፍ ማድረጋቸውንም ገልጸዋል። ከርእሰ መሥተዳድሩ ጋር በነበራቸው ቆይታ በአማራ ክልል አሁን ባለው ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ገልጸዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply