የአማራ ክልል ህዝብ የወደቀበትን የመከራ መአት የሚያወራለት አንድም ”ዩቱበር” አጥቷል። ህዝብ የገባበት ማጥ ሌላ፣ በውጭ ሃገር ሆነው የጥይት ባሩድ የማይሸታቸው የሚያወሩት ሌላ ሆኗል።ስለ የህዝቡ መከራ የሚናገር የለም።ዩቱበሮች ጦርነት ህዝብ የማይጎዳበት አበባ የመበተን ያህል አስመስለው ሲናገሩት ”አጀብ” ያሰኛል።’

ጃናሞራ መሸሃ እርዳታ ሲከፋፈል መስክረም፣2023 ”ከ3 ሚልዮን በላይ ተማሪዎች እስካሁን ትምሕርት ለመጀመር አልተመዘገቡም” አቶ መኳንንት አደም የክልሉ ምክትል ትምሕርት ኃላፊ፣ ከፍተኛ ረሃብ በክልሉ በተለይ በጃናሞራ መግባቱ ተሰምቷል።የምክር ቤቱ አባል በአቶ ባያብል ሙላቴ የተራቡትን ለመደገፍ እንቅስቃሴ ተጀምሯል።  ክልሉ ከአሁኑ ጦርነት በፍጥነት መውጣት ካልቻለ በተጨማሪ የወራት ጦርነት በልማት 60 ዓመታት ወደኋላ ሊቀር ይችላል። ዝምታው ይሰበር።============ጉዳያችን ምጥን============ በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ጦርነት የክልሉን የንግድ፣ኢንዱስትሪና ማኅበራዊ ተቋማት በከፍተኛ ደረጃ እያሽመደመደ ነው።ከአንድ

Source: Link to the Post

Leave a Reply