የአማራ ክልል ለሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር የተለያዩ ተቋማት የመሪዎች ሹመት ሰጠ።

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንግሥት በየደረጃው የሚገኙ መሪዎችን በአዲስ ምደባ እንደሚደረግ በገለጸው መሠረት የመሪዎች ምደባ በመከናወን ላይ ነው። ለሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር የተለያዩ ተቋማትም ክልሉ የመሪዎች ምደባ አድርጓል። በዚህም መሰረት 1.አቶ ዳዊት ኀይሉ – የገንዘብ መምሪያ ኀላፊ 2.አቶ አስቻለው ግዛቸው – የሰላም ፀጥታ ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ 3.አቶ ምትኩ ማሙሽ – የወጣቶችና ስፖርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply