ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ መሠረታዊ የኾኑ የማንነት ጥያቄዎች በሕግ የጸኑ እንዲኾኑ የክልሉ ምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል። የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ራያ እና ጠለምት አካባቢ ሕዝብ ከህወሃት ግፍና ጭቆና ተላቆ መልሶ ያገኘውን ጥንተ አማራዊ ማንነት መንግሥት በሕግ አጽንቶ፣ በጀትም በጅቶ እንዲያለማ ማስቻል እንዳለበት የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት በጉባዔው ላይ አንስተዋል። እነዚህ አካባቢዎች […]
Source: Link to the Post