“የአማራ ክልል ሕዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች በዘላቂነት እንዲፈቱ ሰላማዊ የትግል ስልትን መከተል አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው’’ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

እንጅባራ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን በሚል መሪ ሃሳብ’’ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ በእንጅባራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በወቅታዊ ችግሮችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ በሚመክረው በዚህ መድረክ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ኮንፈረንሱ ባለፉት የለውጥ ዓመታት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply