“የአማራ ክልል ሕዝብ ያደሩ ጥያቄዎች የሚመለሱት በሰላማዊ መንገድ እንጂ በግጭት አይደለም” መንገሻ ፋንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ የጸጥታ ችግር ከከተማ አሥተዳደሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በሕዝባዊ የውይይት መድረኩ የተሳተፉ የኅብረተሰብ ክፍሎች እንደተናገሩት የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የመላ ኢትዮጵያ እና የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች እንጂ ጦርነትን አማራጭ አድርገው ነፍጥ አንግበው ጫካ የገቡ ጥቂት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply