“የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የ2015 ዓ.ም ዋና ተግባር የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ ነው” አቶ መሐመድ ያሲን

ባሕር ዳር፡ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የ2015 ዓ.ም ዋና ተግባር የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ መኾኑ የቢሮው ኀላፊ አቶ መሐመድ ያሲን ለክልሉ ምክር ቤት ተናግረዋል። አቶ መሐመድ የተጀመሩ ነባር የመንገድ ፕሮጀክቶች ሳይጠናቀቁ አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንደማይጀመሩም ተናግረዋል። ከተያዘላቸው ጊዜ በላይ የዘገዩ የክልሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች የሚጠይቁት ተጨማሪ በጀት ተመድቦም ቢኾን ለማጠናቀቅ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply