የአማራ ክልል መንግሥት በድንበር አካባቢ ስላለው ግጭት ምን አለ? – BBC News አማርኛ

የአማራ ክልል መንግሥት በድንበር አካባቢ ስላለው ግጭት ምን አለ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6974/production/_107969962_67356129_1002607573247570_2280379986361712640_n.png

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ትናንት ምሽት 4፡30 ጀምሮ በአጠቃላይ በሰሜን እዝ የመከላከያ ሠራዊት ካምፖች፣ ዴፖዎች፣ እና የተለያዩ መሰረተ ልማት ባሉባቸው አካባቢዎች ላይ የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ፣ የተቀናጀ ጥቃት ማድረስ መጀመሩን ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply