“የአማራ ክልል መንግሥት የሰላም ካውንስሉ ለሚያቀርበው ማነኛውም ጥሪ ዝግጁ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በንግግር እና በምክክር እንዲፈታ 15 አባላት ያሉት አመቻች የሰላም ካውንስል መቋቋሙ ይታወሳል፡፡ ካውንስሉ ለየትኛውም ወገን ማዳላት ሳያሳይ በየትኛውም ወገን ጫና ሳይደረግበት ሁለቱም ወገኖች በቅንነት እንዲቀራረቡ እና እንዲደራደሩ የአመቻችነት ሚናውን ይወጣል። ከየትኛውም ወገን ጣልቃ ገብነትን እንደማያስተናግድም ገልጸዋል፡፡ የሰላም ካውንስሉ ለሁለቱም ወገኖች ባቀረበው ጥሪ የወገናችሁን ስቃይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply