የአማራ ክልል መንግስት የክልሉን የልዩ ሃይል አመራር ለማጠናከር  በቀን 14/11/2013ዓ.ም የተለያዩ ሹመቶችን ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሰጥቷል። አሻራ ሚዲያ 14/11/13/ዓ.ም ባህር ዳ…

የአማራ ክልል መንግስት የክልሉን የልዩ ሃይል አመራር ለማጠናከር በቀን 14/11/2013ዓ.ም የተለያዩ ሹመቶችን ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሰጥቷል። አሻራ ሚዲያ 14/11/13/ዓ.ም ባህር ዳ…

የአማራ ክልል መንግስት የክልሉን የልዩ ሃይል አመራር ለማጠናከር በቀን 14/11/2013ዓ.ም የተለያዩ ሹመቶችን ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሰጥቷል። አሻራ ሚዲያ 14/11/13/ዓ.ም ባህር ዳር በዚህም መሰረት… 1 ጀ/ተፈራ ማሞ የልዩ ሃይል አዛዥ 2 ፡ ጀ/መሰለ በለጠ ም/አዛዥ ለኦፕሬሽናል 3 ፡ ኮሚ/ ቢሰጥ ጌታሁን ም/ አዛዥ ለኦፕሬሽን 4 ፡ ኮሚ/ አርአያ ካሴ ም/ አዛዥ ለኦፕሬሽናል 5፡ ጀኔራል ማሞ ግርማይ ም/ አዛዥ ለሎጀስቲከእስ 6 ፡ ጀኔራል ዘዉዱ እሸቴ ም/አዛዥ ለሎጀስቲክስ 7 ፡ ፡ ጀኔራል አበራ ተ/ዮሃንስ ም/አዛዥ ለአስተዳደር 8 ፡ ረ/ ኮሚሽነር መለሰ ደገፋዉ ም/ አዛዥ ለአስተዳደር 9 ፡ ጀኔራል አዳምነህ መንግስቴ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ ልዩ ረዳት ሆነው መሾማቸው ተነግሯል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply