ባሕርዳር: የካቲት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 1/2015 ዓ.ም የሚካሄደውን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ለመካፈል ወደ ባሕርዳር ከተማ የገቡ የምክር ቤት አባላት የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላት በባሕር ዳር ከተማ ዓባይ ወንዝ ላይ የሚገነባው ድልድይ፣ አማራ ብረታ ብረት ፋብሪካ […]
Source: Link to the Post