የአማራ ክልል ምክር ቤት ከሐምሌ 12/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሚያካሒደው ጉባዔ የሕዝብ ጥያቄዎችን አንስቶ እንደሚመክር አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ ባከወናቸው ጉዳዮች ዙሪያና ቀጣይ የሚካሄደውን ጉባዔ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከሐምሌ 12 እስከ 14/2015 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታውቀዋል። ምክር ቤቱ ከሕዝብ በሚመነጩ አጀንዳዎች ላይ በመመስረት ይመክራል ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply