የአማራ ክልል ምክር ቤት የሁለተኛ ቀን የከሰዓት ጉባዔውን እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔው የሁለተኛ ቀን የከሰዓት ጉባዔውን እያካሄደ ነው። በጉባዔው ላይ በቋሚ ኮሚቴዎች የቀረቡ ሪፖርቶችን እና የውሳኔ ሀሳቦችን መነሻ በማድረግ የምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችን እያነሱ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ላይ የምክር ቤት አባላት በየአካባቢዎች ሥለሚገኙ የመሰረተ ልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply