የአማራ ክልል ምክር ቤት የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ጀምሯል።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ጀምሯል። በሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የክልሉ አሥፈጻሚ አካላት ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply