የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ አዋጆችን መርምሮ እያጸደቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ የአማራ ክልል መንግሥት የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈጸሚያ ተጨማሪ በጀት ለማጽደቅ የወጣውን አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። ተጨማሪ በጀቱም 1 ቢሊዮን 72 ሚሊየን 746 ሺህ124 ብር በተጨማሪ በጀትነት ሥራ ላይ ውሏል ተብሎ ጸድቋል። በተያያዘም ምክር ቤቱ የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤትን ተግባርና ኃላፊነት መወሰኛ አዋጅ እንደገና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply