የአማራ ክልል ምክር ቤት የተጓደሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላትን የሚያሟሉ አዳዲስ አባላትን ሰየመ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአሠራር ሕጉ መሠረት ከየአካባቢው በተውጣጡ የሕዝብ ተወካዮች የሚሟላ ሲኾን በተለያየ ምክንያት ከአማራ ክልል የተጓደሉ አባላትን ለመተካት የክልሉ ምክር ቤት ተተኪዎችን መርጦ አጽድቋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአማራ ክልል የተጓደሉ አባላትን ለክልሉ ምክር ቤት በደብዳቤ እንዳሳወቀ ተገልጿል። በዚህም መሠረት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply