የአማራ ክልል ምክር ቤት የዳኞችን ሹመት አጸደቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ፣ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ የዳኞችን ሹመት መርምሮ አጽድቋል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቡየ ካሳሁን የዳኞችን ሹመት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ለሹመት ካቀረቧቸው ዳኞች መካከል ሁለት የዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች እና 154 የወረዳ ፍርድ ቤት ረዳት ዳኞች ይገኙበታል። በዚህም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply