የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ጌታቸው ጀምበር (ዶ.ር) በደቡብ ጎንደር ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ተመለከቱ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ የተመራው ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ እየተሠራ ያለውን የአጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት ተመልክቷል። የአጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት በ2008 ዓ.ም ተጀምሮ በተለያየ ምክንያት ሲጓተት የቆየ ነው። በዚህ በጀት ዓመት የክልሉ መንግሥት ያለውን ችግር ገምግሞ በመፍታት ወደ ሥራ እንዲገባ በማስቻሉ ፕሮጀክቱ በተሻለ ደረጃ እየተከናወነ ይገኛል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply