የአማራ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባርና ግብረ ገብነት ግንባታ ዙሪያ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ባሕርዳር : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባርና ግብረ ገብነት ግንባታ ዙሪያ ያሠለጠናቸውን የባሕርዳር ከተማ ጣና ሐይቅ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። ሥልጠናው ከየካቲት 30/2015 እስከ ሚያዚያ 3/2015 “በላቀ የሥነ ምግባር ግንባታ ከሙስና እና ብልሹ አሠራር የጸዳ ትውልድ እንፍጠር” በሚል መሪ ሃሳብ ሲሰጥ ቆይቷል። በአማራ ክልል ሥነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply