የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የልደት በዓልን አንድነትን የሚሸረሽሩ ኃይሎችን በመታገል፣ የተፈናቀሉ ወገኖችን በመጠየቅና በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባም ጥሪ አቅርበዋል።

የክልሉ መንግሥት የአማራ ሕዝብን ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ከምንጊዜውም በበለጠ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡

ሕዝቡም ለዚህ ተባባሪ መሆን ይገባዋል ማለታቸውን አብመድ ዘግቧል፡፡

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የሰላምና የደስታ እንዲሆንም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply