የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች የትንሳዔ በዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በመምረጥ 190 ሺህ ብር ግምት ያለው የምግብ ዱቄት፣ ዘይት፣ ዶሮ፣ እንቁላል እና ብርድ ልብስ ሥጦታ አበርክተናል ብለዋል። ድጋፍ የተደረገላቸው እማሆይ አበሩ ዓለም ድጋፍ ስለተደረገልኝ ከልመና ወጥቼ በዓሉን በቤቴ በደስታ አሳልፋለሁ። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply