የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የኢድ አልፈጥር በዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለችግረኛ ሙስሊም ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል። ለ40 ችግረኞች ለእያንዳንዳቸው 10 ኪሎ ግራም ፊኖ ዱቄት፣ 10 ሊትር ዘይት፣ አንድ ዶሮ እና አንድ ብርድ ልብስም ተሰጥቷቸዋል። የቢሮው ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ ቢሯቸው ድጋፉን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply