ባሕር ዳር፡ ሕዳር 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እንደገለጹት፤ ቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ፓርክ የኃይል አቅርቦቱ እንዲፈታ ከፍተኛ ጥረት ተደርጎ አሁን ተስፋ ያለው ሂደት ላይ ነው። በአማራ ክልል ከጦርነት ማግስት ሕዝቡ የሚያነሳውን የመልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለመመለስ እየተሰጠ ያለው ጠንካራ እና የተቀናጀ አመራር የሚመሰገን ነው ብለዋል። እውቀትና ክህሎት ያልተጨመረበት የግብርና ሥራ ተወዳዳሪ […]
Source: Link to the Post