የአማራ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የ327 ትራክተሮች ግዥ መፈጸሙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ሊቀርቡ ከታቀዱት 412 ትራክተሮች ውስጥ የ327 ትራክተሮች ግዥ መፈጸሙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ከ327 ትራክተሮች 175 የሚደርሱት ለአርሶ አደሮች መተላለፍ ችለዋል። የባንኮች አሠራር ለአርሶ አደሮች አለመመቸትና የትራክተሮች ዋጋ ከአርሶ አደሮች የመግዛት አቅም ጋር አለመመጣጠን ተገዝተው የቀረቡ ማሽኖችን ወደ አርሶ አደሮች ለማሰራጨት እንዳላስቻለ ተነስቷል። ቢሮው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply