የአማራ ክልል በወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የክልሉን ወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች የግምገማ መድረክ በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን እንደገለፁት መድረኩ በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሕዝብ ጥያቄዎች በምን አግባብ እየተመለሱ ነው፤ አሁናዊ የሰላምና ጸጥታ ሥራችን ያለበት ደረጃ፣ አመራሩ የተሰጠውን ተግባር በዲፕሊን ከመፈጸም አኳያ ያለበት የአፈጸጸም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply